Skip to main content

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲስ በወጡ በፍርድ ቤት አዋጆችና ደንቦች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ።

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች የማኔጅመንት አባላት በጉባኤ የሚተዳደሩ ባለሞያዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች በዱራሜ ከተማ ስልጠናውን ወስደዋል።

ስልጠናውን በይፋ የከፈቱት የጠቅላይ ፍ/ቤቱ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ በለጠ ሰልኮራ እንደገለጹት ፍርድ ቤቶች አዋጆችና ደንቦች ላይ ለዳኞችና ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና ስራቸውን በነፃነት እንዲያከናውኑ ይረዳቸዋል ብለዋል።

Image
photo