Skip to main content

ከ 1985 ጀምሮ ፍርድ ቤቱን የመሩት ፕሬዝዳንቶች

አቶ ኤርስኖ አቡሬ 
  የማ/ኢ/ክ ጠቅላይ ፍርድቤት የአገልግሎት ዘመን ከጥቅምት 14/2014 ዓ/ም ጀምሮ - አስካሁን
አቶ ሙሉጌታ አጎ ወ/ሚካኤል 
የቀድሞ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የአገልግሎት ዘመን ከ19/04/06-ጥቅምት14/ 2014 ዓ/ም
አቶ ታረቀኝ አበራ
የቀድሞ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የአገልግሎት ዘመን ከህዳር 18/03/99-ታህሣስ 18/04/06 ዓ/ም
አቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል 
የቀድሞ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የአገልግሎት ዘመን ከ17/02/1996-18/03/99 ዓ/ም
አቶ በየነ ቢልቱ ኮልቤ 
የቀድሞ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የአገልግሎት ዘመን ከየካቲት21/06/89-ጥቅምት 17//02/96 ዓ/ም
አቶ ደምሴ ሎዶቦ አማጦ 
የቀድሞ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የአገልግሎት ዘመን ከ1985-የካቲት8/06/1989 ዓ/ም