Skip to main content

                                            ተቋሙ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች

  • አቤቱታ መዝግቦ መቀበል 
  • ፋይል መክፈትና ቁጥሩን ለባለጉዳይ መስጠት
  • የሠበር አቤቱታዎችን መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት
  • ፍርድ ቤቱ ያስቀርባል ብሎ ከሆነ ተጠሪ መልሱን በፅሁፍ እንዲያቀርብ ማዘዝ
  • ተጠሪዉ መልስ እንዲሰጥ የአቤቱታዉን ግልባጭ ከመጥሪያ ጋር መስጠት
  • ተጠሪዉ መልሱን በፅሁፍ ይዞ የሚቀርብበትን ቀን መወሰን
  • መልስ መቀበል
  • እንደ አስፈላጊነቱ ክርክሩ የተነሳበትን ጉዳይ በአካል ሄዶ ማጣራት
  • መርምሮ ዉሳኔ መስጠት 
  • ዳታ መዝግቦ መዝገቡን ወደ መዝገብ ቤት መመለስ ለሥር ፍ/ቤት መላክና ግልባጭ መስጠት 
  • የመጨረሻ ዉሳኔ በተሰጠባቸዉ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ አቤቱታዉ ሲቀርብ መዝግቦ መቀበል
  • መርምሮ ተቀባይነቱን ማጣራት (ጊዜዉያለማለፉንና ፎርማሊቲ መሟላታቸዉን)
  • መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት(አቤቱታዉን ዉድቅ ማድረግ ወይም በሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ ላይ የፍትህ መዛባት /መጣስ መኖሩን ሲረጋገጥ የሚቀርብበትን ዝርዝር ነጥብ በመያዝ መልሱን ይዞ እንዲቀርብ ተጠሪን መጥራት 
  • መልስ በመቀበል ቀጠሮ መስጠት
  • መጥሪያዉን ጽፎ  ከአቤቱታዉ ጋር ወጪ በማደርግ መስጠት
  • መልስ ማለዋወጥ እንዲሁም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ግራቀኞችን የማጣሪያ ጥያቄ መጠየቅ
  • መርምሮ ዉሳኔ መስጠት
  • ዉሳኔዉ ቅጣት የሚያስከትልና  ፍርደኛዉ ወጪ ከሆነ ወራንቲ ለማረሚያ መፃፍ ፍርደኛዉን ለማረሚያ ተቋም መስረከብ
  • ዳታ መመዝገብ እና ስካን ማድረግ ለስር ፍ/ቤት የዉሳኔ ግልባጭ መላክ

1.የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች

         1.1/ በቀጥታ የሚቀርቡ ጉዳዮች፣

         1.2/ የፍትሐብሔር ይግባኝ ቅሬታዎች

         1.3/ የፍትሐብሔር ሰበር አቤቱታዎች

2. በቀጥታ የሚቀርቡ የወንጀል ጉዳዮች

3.የወንጀል ይግባኝ

4. የወንጀል ሰበር አቤቱታ

5. የመሰየም አቤቱታ

6. በአመክሮ እንዲያልቅ የሚቀርብ አቤቱታ

7.የተገልጋዮች መብት፡-  ጥራት፣ቀልጣፋ፣ውጤታማ፣ተፈጻሚነት እና ተደራሽነት የሆነ ፍትህ የማግኘት

8. ከተገልጋዮች የሚጠበቅ ግዴታ

           -መብታቸውን ለማስጠበቅ አስፈላጊ የሆኑ ክስ፣ ይግባኝ እና የሰበር አቤቱታዎች ከማስረጀዎች 

                እና ሰነዶች ጋር አሟልቶ ማቅረብ

          -በቀጠሮ ቀናት በችሎት በመገኘት በፍ/ቤቱ የሚሰጡ ትዕዛዞችን ማክበርና አፈጻጸሙን     መከታተል፡፡

          -የችሎት ስነ ስርዓቶችን ማክበር

አታድርጉ መርሆዎች

           -ሲጋራ ማጨስ

          -ማስቲካ ማኘክ

          -ድምጽ ጮክ አድርጎ መናገር

         -ጫማ ማስጮህ

        -ሳይፈቀድ መናገር

        -ሞባይል ማስጮህ (silent  አለማድረግ)