
አቶ ታምራት አቤቦ
ስነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ዳሬክቶሬት
የስነ-መግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራት
- በተቋሙ ዉስጥ ሙስናና ብልሹ አሰራር እንዳይከሰት አስቀድሞ መከላከል እና ተፈጽመዉ ሲገኙም ከተቋሙ ኃላፊ ጋር በመከካር የእርምት እርምጃ እነዲወሰድ ማስደረግ
- ለተቋሙ ሰራተኞችና አገልግሎት ፈልገዉ ወደ ተቋሙ ለሚመጡ ባለጉዳዮች በሙስና ፀንሰ ሀሳብና ስለጥቆማ አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠት
- የተለያዩ መመሪያዎችና ደንቦች በተቋሙ ዉስጥ መከበራቸወን መከታተል
- የተቋሙ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ሀብታቸዉን እንድያሳድሱና አዲስ ምዝገባ እንዲያስመዘግቡ ማድረግ
- ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሙስናና በብልሹ አሳራር ዙሪያ ጥቆማ የሚቀርብበትን መንገድ ማመቻቸትና ተደራሽ ማድረግ
- ጥቆማዎችን መቀበልና ሚስጥርነታቸዉን መጠበቅ
- በተቋሙ ዉስጥ የሚገዙ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በፋይናንስ ሕግ እና መመሪያ መሰረት እንዲሁም ጥራታቸዉን ጠብቀዉ የሚገዙ መሆናቸዉን መከታተል
- በስር ፍ/ቤቶች ላሉ ለሥነ-ምግባር ቡድን መሪዎች ድጋፍ ክትትል ማድረግ
046-55-62-112




