ተልዕኮ
ከማናቸውም ተጽእኖ ነፃ በመሆን ህግን በመተርጎም ክርክሮች ላይ እልባት በመስጠት በሕገ-መንግስቱና በህግ ብቻ የሚመራ የዳኝነት አካል በመፍጠር በገለልተኝነት፣በህዝብ አገልጋይነት ስሜት፣ በቅልጥፍና እና በሚዛናዊነት ለህብረተሰቡ ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎት በመስጠት የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ነው፡፡
ራዕይ
በ2022 የክልላችን ፍርድ ቤቶች ገለልተኛና ነፃ በመሆን ፍትህን ለሁሉም በሁሉም ቦታ፣ በተፈለገ ጊዜ እና ጥራት በመስጠት እርካታና አመኔታ ያተረፉ ሆነው ማየት፡፡
እሴቶች
- ነፃነትና ተጠያቂነት (independence and accountability)
- ገለልተኝነት (neutrality)
- እኩልነት (equality)
- ሚዛናዊነት (fairness)
- ብቃት (competence and professionalism)
- ምላሽ ሰጪነት (responsiviness)
- የአገልግሎት ጥራት (quality in service)
- ግልጽነት (transparency)
- ሀቀኝነትና ታማኝነት (honesty and loyality)
046-55-62-112




